Song Lyrics

አስቤ አስቤ

አስቤ አስቤ (2x) እግዚአብሔር ይሄ ነው እላለሁ ብዬ (2x) ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ እጄን አንስቼ ከማምለክ ሌላ ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ ዕድሜ ዘመኔን ከመስጠት ሌላ አልሜ አልሜ (2x) ለፍቅሩ ትርጉም ልሰጠው ብዬ አልሜ አልሜ (2x) ላደረገው ምላሽ ልሰጠው ብዬ ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ እጄን አንስቼ ከማምለክ ሌላ ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ ዕድሜ ዘመኔን ከመስጠት ሌላ ይጀመራል እንጂ አይጨረስም እግዚአብሔር የሰራው ከቶ አያልቅም በየዘመናቱ ድንቅ ያደርጋል ትልቅ ነው ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ማለዳ ማለዳ ሁልጊዜ አዲስ ነው (2x) ትልቅ ነው መጀመሪያ የለው ትልቅ ነው መጨረሻ የለው ትልቅ ነው ሚመስለው የሌለው ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው (2x) አስቤ አስቤ (2x) እግዚአብሔር እንዲህ ነው እላለሁ ብዬ አስቤ አስቤ (2x) እግዚአብሔር ይሄ ነው እላለሁ ብዬ (2x) ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ እጄን አንስቼ ከማምለክ ሌላ ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ ዕድሜ ዘመኔን ከመስጠት ሌላ ጨለማው ተገፍፎ ብርሃን ሲሆን ተራራውም ቀልጦ ሜዳ ሲሆን ያልነበረው ሲኖር አይቻለሁ ትልቅ ነው ትልቅ ነው እግዚአብሔር ማለዳ ማለዳ ሁልጊዜ አዲስ ነው (2x) ትልቅ ነው መጀመሪያ የለው ትልቅ ነው መጨረሻ የለው ትልቅ ነው ሚመስለው የሌለው ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection