በመጀመሪያ በመጀመሪያ (3x) እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ነው (2x) አዝ፦ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነው (3x) ሌላው ተከታይ ነው (2x) ሳይወድ በግዱ ይመጣል የልቤ መሻት ይሆናል እንደተጻፈው አደርጋለሁ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነው (2x) ሰው ባለው በሃብቱ ምን ቢኮራ ቢማር ሊቅ ቢሆን ታሪክ ቢሰራ ጌታ ከሌለው ግን ባዶ ነው በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነው (2x) አዝ፦ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነው (3x) ሌላው ተከታይ ነው (2x) ዳዊትም ኖረ እድሜ ዘመኑን መጀመሪያ አርጐ እግዚአብሔርን የሚቋቋመው አልነበረም መንግስቱ ጸና ለመለመ የእግዚአብሔር ልቡ እንዳረፈበት እንደልቤ እንዳለው እንደኮራበት እንደእምነት አባቴ እንደዳዊት አስደስታለሁ የጌታን ልብ አዝ፦ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነው (3x) ሌላው ተከታይ ነው (4x)