Song Lyrics

አልደራደርም

Alederaderem

Selam Desta
Alideraderim
ሃይማኖቴን እምነቴን/ማኅተሜን አንተን ጌታ ከላይ ያኔ ያገኘሁህ የእኔን ቤዛ ያምላኬን ፀጋ በመሴሰን አለውጥም ንጉሤን አንተን ኢየሱሴን አልክድም (፪x) አዝ፦ አልደራደርም በአንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አላይም የሆንከውን መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘሁህ ቅዱስ ስጦታ አንተ ነህና የእኔ ጌታ በመረቀልን በአዲሱና በሕያው መንገድ ወደቅድስቲቱ በኢየሱስ ቀርበን የእውነትን እቅቀት ካገኘን ወይ ወደን ከሃጥያት እንዴት እንፀናለን ወደን ሃጥያትን እንዴት እናደርጋለን አዝ፦ አንደራደርም በአንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አናይም የሆንከውን መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘንህ ቅዱስ ስጦታ አንተ ነህና የእኛ ቤዛ (፪x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection