እንዳንተ የወደደኝ ማነው እንዳንተ ያፈቀረኝ ማነው እንዳንተ ያቀረበኝ ማነው የምክንያተ ውጤት ያልሆነ ፍቅር ያለው ማነው እንዳንተ የወደደኝ ማነው እንዳንተ ያፈቀረኝ ማነው እንዳንተ ያቀረበኝ ማነው የሰበብ ውጤት ያልሆነ መውደድ ያለው ማነው ኢየሱስ*12 ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከክብርህ በላይ ወደኸኛጨ ከስምህ በላይ ወደኸኛል ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከራስህ በላይ ወደኸኛል የተናቀ እጅግም የተጠላ የህማም ሰው ደዌንም እነደሚያውቅ ብዙ ፊቱን እነደሚሰውር ገዢ ለሻጭ እንደሚገምት እንደ በግ ዝም ያለ ለእርድ እንደሚነዳ ጠቦት አፉን ያልከፈተ(*2) ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል(*2) ከክብርህ በላይ ወደኸኛል ከስምህ በላይ ወደኸኛል ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከራስህ በላይ ወደኸኛል ከጥም ሊረኩ ከራባቸው ሊጠግቡ ብዙዎች ይቀርባሉ ሲያጡ ይሸሻሉ ያለ ሰበብ/ምክንያት ወዶ የቀረበኝ ማን አለ የተጠማ መስለህ ጥሜን ያረካህ አንድ አንተ ብቻ ነህ(*2) ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል(*2) ከክብርህ በላይ ወደኸኛል ከስምህ በላይ ወደኸኛል ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከራስህ በላይ ወደኸኛል