Song Lyrics

ደሙ

Demu

Selam Desta
Alideraderim
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጥያት ሁሉ ያነፃል የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያጸድቃል የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጥያት ሁሉ ያነፃል የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያጸድቃል አሜን ያነፃል ያጸድቃል በመላለሻ በአደባባይ እርቃኑን ተሰቅሎ ለሰው ልጅ ሲታይ በግፍ እየተገፋ ተራራን ነጎደ በቀራኒዮ ስፍራ በመስቀል ሞተ አይተው እንዳይወዱ ደም ግባት የለውም እጅግ የተጠላ ቁስለኛ ነው ታዲያ ይሄማ እንዴት መድሀኒት ይሆናል ያለው ሁሉ ይስማ ደሙ ያነፃል የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጥያት ሁሉ ያነፃል የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያጸድቃል የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጥያት ሁሉ ያነፃል የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያጸድቃል አሜን ያነፃል ያጸድቃል እንደ አሮን ልጆች ክህነት እንደሌዊ ዘር ስርዐት አይደለም የውዴ አይደለም የውዴ የኮርማ እና የዋኖስን ደም መች ይዞ ገባ እኔን ለማፅደቅ ሥጋውን አንዴ አቅርቦ ዘላለም ያማረ ደሙ ፈሰሰና ኃጥያቴ ተሻረ በቀራኒዮ ሞቱ ዳግም ወለደና አብን አባ አልኩት ልጅ ነሽ ተባልኩና የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጥያት ሁሉ ያነፃል የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያጸድቃል የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጥያት ሁሉ ያነፃል የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያጸድቃል አሜን ያነፃል ያጸድቃል
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection