Song Lyrics

ዘንድሮ ሰዎች

Samuel Tesfamichael
Yemigermegn Medane New
አዝ፦ አይደለህም ሰዎች እንደሚሉት አይደለህም ብዙዎች እንደሚናገሩት አይደለህም ሁኔታ እንደሚያወራው አይደለህም ሰነፍ እንደሚናገረው አምላኬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ ጌታዬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ ምህረት በምድር ላይ ሕይወት ብርቱ ሰው ሆኖባቸው እኔ ግን አንተን ሳይ ተራራው ይከለልብኛል ዘንድሮ ሰዎች ከሚሉህ ለእኔ ተለይተሃል (2x) አዝ፦ አይደለህም ሰዎች እንደሚሉት አይደለህም ብዙዎች እንደሚናገሩት አይደለህም ሁኔታ እንደሚያወራው አይደለህም ሰነፍ እንደሚናገረው አምላኬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ ጌታዬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ ደመና የአየሩ ሁኔታ ህልውና ባይገልጥህ እኔ ግን አንተን ሳይ ሸለቆው ይሞላልኛል ዘንድሮ ሰዎች ከሚያዩህ ለእኔ ተለይተሃል (2x) አዝ፦ አይደለህም ሰዎች እንደሚሉት አይደለህም ብዙዎች እንደሚናገሩት አይደለህም ሁኔታ እንደሚያወራው አይደለህም ሰነፍ እንደሚናገረው አምላኬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ ጌታዬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ አምላኬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ ጌታዬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection