Song Lyrics

ምሳሌ የሌለህ

Samuel Tesfamichael
Misale Yeleleh
ኦሆሆሆ (3x) እግዚአብሔር ብቻ ግርማህ አስፈሪ የሌለህ አቻ ተወዳዳሪ ሆሆ ተወዳዳሪ በትረ መንግሥትህ በዓለም የታወቀ እንዳንተ ማነው ሁሉን የበለጠ ሆሆ ከሁሉም የላቀ (2x) ልዑል ሰማይ ዙፋንህ ልዑል ምድር መርገጫህ ልዑል ለግዛትህ ወሰን ልዑል የሌለህ ዳርቻ ልዑል ከፍ ካለው በላይ ልዑል ከፍ ያለው ዙፋንህ አምልኮና ስግደት ይሁንልህ (2x) ይብዛልህ ምሥጋናዬ ላብዛልህ ዕልልታዬ በዘመኔ ሁሉ ሥራዬ ይኸው ምሥጋናዬ ዙፋንህን ይክበበው አምልኮዬ ክቡር ሥምክን ያድምቀው (2x) ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ ቢሰበሰብ ፍጥረት የሰማይ ሰራዊት እልፍ ጊዜ አላፋት ሁሉም ተሰብሰቦ ስለ አንተ ቢያወራ ሊገልፅህ ቢሞክር በተራ በተራ ምሳሌ የሌለህ ነህ ምሳሌ የሌለህ ምሳሌ የሌለህ ነህ ምሳሌ የሌለህ (2x) ልዑል ሰማይ ዙፋንህ ልዑል ምድር መርገጫህ ልዑል ለገዛትህ ወሰን ልዑል የሌለህ ዳርቻ ልዑል ለትልቅነትህ ልዑል ምሳሌ የሌለህ አምልኮና ስግደት ይሁንልህ ይብዛልህ ምሥጋናዬ ላብዛልህ ዕልልታዬ በዘመኔ ሁሉ ሥራዬ ይኸው ምሥጋናዬ ዙፋንህን ይክበበው አምልኮዬ ክቡር ሥምህን ያድምቀው (2x) አቻ አጣሁልህ ወደር አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ አጣሁልህ አቻ አጣሁልህ ወደር አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ አጣሁልህ በሰማይ በምድር የለም የሚመስልሁ (4x) አቻ አጣሁልህ ወደር አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ አጣሁልህ (2x) በሰማይ በምድር የለም የሚመስልህ (4x) አቻ አጣሁልህ ወደር አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ አጣሁልህ (2x) በሰማይ በምድር የለም የሚመስልህ (4x) አንተ የከበርክበት ከፍ ከፍ ያልክበት የላቀ ሥልጣንህ ማነው የደረሰበት ወልድ የተረከህ ወይ ስለ ማንነትህ ፅድቅ ነው ዙፋንህ ብርሃን አልባሳትህ ምሳሌ የሌለህ ነህ ምሳሌ የሌለህ ምሳሌ የሌለህ ነህ ምሳሌ የሌለህ (2x) ልዑል ሰማይ ዙፋንህ ልዑል ምድር መርገጫህ ልዑል ለገዛትህ ወሰን ልዑል የሌለህ ዳርቻ ልዑል ለትልቅነትህ ልዑል ምሳሌ የሌለህ አምልኮና ስግደት ይሁንልህ ይብዛልህ ምሥጋናዬ ላብዛልህ ዕልልታዬ በዘመኔ ሁሉ ሥራዬ ይኸው ምሥጋናዬ ዙፋንህን ይክበበው አምልኮዬ ክቡር ስምህን ያድምቀው (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection