ጌታ ኢየሱስ እውነተኛ ወዳጅ ነህ ነፍስህን የሰጠህ ስለ እኔ (2x) ኧረ ማን አለ እንዳንተ እኔን የወደደ (2x) ፍቅርህን ሳስበው ይደንቀኛል ላወራው ሳልጀምር ቃል ያጥረኛል በልቤ ተጽፎ ቅዱስ ቃልህ ሁሌ ያስታውሰኛል ትኩስ ነው ፍቅርህ (2x) ከዚህም የሚበልጥ ፍቅር የታለ እንዳንተ የሚወደኝ ኧረ ማን አለ (2x) ማን አለ (3x) ማን አለ (3x) ማን አለ (4x) ፍቅር ማለት እንዳንተ ነው ወዳጅ ማለት እንዳንተ ነው አፍቃሪ ማለት እንዳንተ ነው ወዳጅ ማለት እንዳንተ ነው ፍቅር ማለት እንዳንተ ነው አፍቃሪ ማለት እንዳንተ ነው የፍቅርን ትርጉሙን አስተማርከኝ እውነተኛ ፍቅር አሳየኀኝ (2x) አሃሃ አሃሃ (4x) ኢየሱስ ፍቅር ነው (4x) ያሽዋ አሃሃ (4x) አሃሃ አሃሃ (4x) ኢየሱስ ፍቅር ነው (4x) የሽዋ አሃሃ (4x)