Song Lyrics

ፊትህን ሳየው

Samuel Tesfamichael
Misale Yeleleh
አዝ፦ ተስፋ አለው ፊትህን ሳየው በረታሁ ፊትህን ሳየው ደስታ አለው ፊትህን ሳየው ተጽናናሁ ፊትህን ሳየው (4x) አቅም አጥቼ ጉልበት ሲላላ እምነቴ ጠፍቶ ሳይ ወደኋላ (2x) አሁንስ ተስፋዬ ማነው ብዬ ከአፌ ሳልጨርስ መጣህ አባብዬ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብከኝና ላመሰግንህ ቆምኩ እንደገና (2x) ላመሰግንህ እንደገና ላመሰግንህ ቆምኩ እንደገና ላመሰግንህ እንደገና ላመሰግንህ ቆምኩ እንደገና አዝ፦ ተስፋ አለው ፊትህን ሳየው በረታሁ ፊትህን ሳየው ደስታ አለው ፊትህን ሳየው ተጽናናሁ ፊትህን ሳየው (2x) በመተማመን የጠበቀህ ሰው የሚጐበኝበት ቀኑ ቢርቀው (2x) በምትዘገይ ተስፋ እንዳያዝን ልቡ ፈጥነህ ትደርሳለህ ታማኝ ነህ አምላኩ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብከኝና ላመሰግንህ ቆምኩ እንደገና (2x) ላመሰግንህ እንደገና ላመሰግንህ ቆምኩ እንደገና ላመሰግንህ እንደገና ላመሰግንህ ቆምኩ እንደገና አዝ፦ ተስፋ አለው ፊትህን ሳየው በረታሁ ፊትህን ሳየው ደስታ አለው ፊትህን ሳየው ተጽናናሁ ፊትህን ሳየው (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection