Song Lyrics

ልመናዬ

Samuel Tesfamichael
Yemigermegn Medane New
የተማረውን ሕይወት አንተን የሚያሳየው እንድትሰጠኝ ጌታ ሁልጊዜ ልመናዬ ነው የተማረውን ምላስ አንተን የሚያከብረው እንድትሰጠኝ ጌታ ሁልጊዜ ልመናዬ ነው ልመናዬ ሌላ አይደለም ኦሆሆሆ ልመናዬ ሌላ አይደለም ኦሆሆሆ ልመናዬ ሌላ አይደለም ኦህህህ ልመናዬ ሌላ አይደለም በዚህ ጉብዝናዬ (2x) በዚህ ወጣትነት (2x) አንተው ታይበት (2x) ከዚህ ሌላ ምን እሻለሁ (2x) ከዚህ ወዲያ ምን እሻለሁ ከዚህ ሌላ ምን እሻለሁ በዚህ ጉብዝናዬ (2x) በዚህ ወጣትነት (2x) ፍቅርህ ማረከኝ (2x) ከዚህ ሌላ ምን እሻለሁ (2x) ከአንተ ወዲያ ምን እሻለሁ (2x) ስለፍቅር ቢወራ ባለሁበት ምናገረው አለኝ የቀመስኩት ለውድድር የማይቀርብ የማይመች ነፍሴን ደግሞ ለራሱ የማረካት እንዳንተ ያለ ፍቅር እኔ አላየሁም (2x) እንዳንተ ያለ ፍቅር እኔ አልሰማሁም (2x) ስለፍቅር ቢወራ ባለሁበት ምናገረው አለኝ የቀመስኩት ለውድድር የማይቀርብ የማይመች ነፍሴን ደግሞ ለራሱ የማረካት እንዳንተ ያለ ፍቅር እኔ አላየሁም (2x) እንዳንተ ያለ ፍቅር እኔ አልሰማሁም (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection