Song Lyrics

ስላንተ

Samuel Tesfamichael
Yemigermegn Medane New
አዝ፦ ስለአንተ ብዘምር ልገልጽህ ብሞክር ቃላት ብደረድር ባበዛ ብደምር አይገልጽህም አንተን አሃሃሃ አይገልጽህም አንተን (2x) ስለአንተ ብዘምር ልገልጽህ ብሞክር ቃላት ብደረድር ባበዛ ብደምር አይበቃህም ለአንተ አሃሃሃ አይበቃህም ለአንተ (2x) አንደበት ያለው ቢዘምር ቢፈቀድለት ሊያወራ መቼ ተተርኮ ያልቃል ብዙ ነው የአንተ ስራ እስትንፋስ ያለው ቢደክም ግዑዙም ተራ ቢደርሰው ጥበብህ ቁጥር የለውም ከተነገረው በላይ ነው አዝ፦ ስለአንተ ብዘምር ልገልጽህ ብሞክር ቃላት ብደረድር ባበዛ ብደምር አይገልጽህም አንተን አሃሃሃ አይገልጽህም አንተን (2x) ስለአንተ ብዘምር ልገልጽህ ብሞክር ቃላት ብደረድር ባበዛ ብደምር አይበቃህም ለአንተ አሃሃሃ አይበቃህም ለአንተ (2x) መላዕክት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቢሉም ሌሊትና ቀን በሰማያዊ ቋንቋ ና ዜማ ብትመሰገን ከሁሉ በፊት የነበርክ ዘመንህ አልተቆጠረም ስለዚህ ዕድሜህን ያህን ተችሎት ማን ተናገረ አዝ፦ ስለአንተ ብዘምር ልገልጽህ ብሞክር ቃላት ብደረድር ባበዛ ብደምር አይገልጽህም አንተን አሃሃሃ አይገልጽህም አንተን (2x) ስለአንተ ብዘምር ልገልጽህ ብሞክር ቃላት ብደረድር ባበዛ ብደምር አይበቃህም ለአንተ አሃሃሃ አይበቃህም ለአንተ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection