Song Lyrics

ኢየሱስ ሥራህ

Samuel Tesfamichael
Yemigermegn Medane New
አዝ፦ አቤቱ ስራህ ግሩም ነው ስራህ ግሩም ነው አቤቱ ስራህ ግሩም ነው ስራህ ግሩም ነው ኢየሱስ ስራህ ግሩም ነው ስራህ ግሩም ነው (2x) የወደቀን ማንሳት ስራህ ነው (2x) ማብቃት ለሽልማት ስራህ ነው (2x) የታሰረን መፍታት ስራህ ነው (2x) ፈቶም ነጻ ማውጣት ስራህ ነው (2x) እኔ ግን የሚገርመኝ ሁልጊዜ የሚደንቀኝ መዳኔ ነው መትረፌ ነው ከሲዖል ማምለጤ ነው እኔ ግን የሚገርመኝ ሁልጊዜ የሚደንቀኝ መዳኔ ነው መትረፌ ነው ልጅህ መባሌ ነው አዝ፦ አቤቱ ስራህ ግሩም ነው ስራህ ግሩም ነው አቤቱ ስራህ ግሩም ነው ስራህ ግሩም ነው ኢየሱስ ስራህ ግሩም ነው ስራህ ግሩም ነው (2x) ባሕርን ማሻገር ስራህ ነው (2x) ፈርዖንን ማስጣል ስራህ ነው (2x) ማኖር በበረሃ ስራህ ነው (2x) እያፈለቅህ ውሃ ስራህ ነው (2x) እኔ ግን የሚገርመኝ ሁልጊዜ የሚደንቀኝ መዳኔ ነው መትረፌ ነው ከሲዖል ማምለጤ ነው እኔ ግን የሚገርመኝ ሁልጊዜ የሚደንቀኝ መዳኔ ነው መትረፌ ነው ልጅህ መባሌ ነው አዝ፦ አቤቱ ስራህ ግሩም ነው ስራህ ግሩም ነው አቤቱ ስራህ ግሩም ነው ስራህ ግሩም ነው ኢየሱስ ስራህ ግሩም ነው ስራህ ግሩም ነው (2x) ከሰማይ መውረድህ ለእኔ ነው (2x) ደምህን ማፍሰስህ ለእኔ ነው (2x) መስቀል ላይ መሞትህ ለእኔ ነው (2x) ደግሞ መነሳትህ ለእኔ ነው (2x) ይህን ሳይ የሚገርመኝ ሁልጊዜ የሚደንቀኝ መዳኔ ነው መትረፌ ነው ከሲዖል ማምለጤ ነው ይህን ሳይ የሚገርመኝ ሁልጊዜ የሚደንቀኝ መዳኔ ነው መትረፌ ነው ልጅህ መባሌ ነው እኔ አለኝ ብዬ ለሰዎች ባወራ ገልጬ ማሳየው ዘርዝሬ በተራ እኔ አለኝ ብዬ ለሰዎች ባወራ ገልጬ ማሳየው ቆጥሬ በተራ ከአንተ በቀር ሌላ ነገር የለኝም ሌላ ነገር የለኝም ከአንተ በቀር ሌላ ነገር የለኝም ሌላ ነገር የለኝም (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection