አዝ፦ ታስገርማለህ እኔም ተገርሜያለሁ ታስደንቃለህ በልቤ ተደንቄያለሁ ታስደስታለህ እኔም ተደስቻለሁ ታስፈነድቃለህ በልቤ ፈንድቄያለሁ የእኔ ጌታ አምልኮ ሲያንስህ ነው የእኔ ጌታ አክብሮት ሲያንስህ ነው (2x) ባከብርህ ይገባሃል ጌታ ባከብርህ ይገባሃል ኢየሱስ ባከብርህ ይገባሃል ጌታ ባከብርህ ይገባሃል ኢየሱስ አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ (2x) ፈረሱን ፈረሰኛውን በባሕር ጥለህልኛል አቅም ያጣሁትን ክንድህ አሻግሮኛል ከወጀቡ ወዲያ ቆሜ በድል እዘምራለሁ ጉልበቴም ዝማሬዬም ሆነህልኝ ስላየሁ አዝ፦ ታስገርማለህ እኔም ተገርሜያለሁ ታስደንቃለህ በልቤ ተደንቄያለሁ ታስደስታለህ እኔም ተደስቻለሁ ታስፈነድቃለህ በልቤ ፈንድቄያለሁ የእኔ ጌታ አምልኮ ሲያንስህ ነው የእኔ ጌታ አክብሮት ሲያንስህ ነው (2x) ባከብርህ ይገባሃል ጌታ ባከብርህ ይገባሃል ኢየሱስ ባከብርህ ይገባሃል ጌታ ባከብርህ ይገባሃል ኢየሱስ አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ (2x) በእሳት በዳመና ተገልጠህ ጠላቴን ተመለከትከው ወደ . (1) . ከባህና መዳኔን አፈጠንከው እንደምትዋጋልኝ አይተው ሊሸሹ ሲማከሩ ውሃው ጠላት ሆነባቸው ተከደነ ባሕሩ አዝ፦ ታስገርማለህ እኔም ተገርሜያለሁ ታስደንቃለህ በልቤ ተደንቄያለሁ ታስደስታለህ እኔም ተደስቻለሁ ታስፈነድቃለህ በልቤ ፈንድቄያለሁ የእኔ ጌታ አምልኮ ሲያንስህ ነው የእኔ ጌታ አክብሮት ሲያንስህ ነው (2x) ባከብርህ ይገባሃል ጌታ ባከብርህ ይገባሃል ኢየሱስ ባከብርህ ይገባሃል ጌታ ባከብርህ ይገባሃል ኢየሱስ አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ (2x)