Song Lyrics

ልዑል እግዚአብሔርን

Samuel Tesfamichael
Yemigermegn Medane New
አዝ፦ አቤኔዘር አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳን አቤኔዘር አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳን እስካሁን እግዚአብሔር ረዳን እስካሁን እግዚአብሔር እረዳን (2x) እኛም ደግሞ የረዳንን ልዑል እግዚአብሔርን እናመልካለን . (1) . ኮረብቶች ወንዞችን አፈሰሱ በሸለቆችም መካከል ምንጮች ተከፈቱ ምድረበዳው ረሰረሰ ከጥማት ምድር ውኃ ፈለቃ እግዚአብሔር አምላክ የእኛን ጩኸት አደመጠ በእኛ ላይ ታወቀ አዝ፦ አቤኔዘር አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳን አቤኔዘር አቤኔዘር እግዚአብሔር ረዳን ብቻውን እግዚአብሔር ረዳን ብቻውን እግዚአብሔር እረዳን (2x) እኛም ደግሞ የረዳንን ልዑል እግዚአብሔርን እናመልካለን . (2) . ቢዘረጋ አሃሃሃሃ ጉድጓድም ቢቆፍር ጠላቴ ሊይዘኝ ሊያጠፋኝ ቢሞክር ቢመስለኝም ምወድቅ ፈጽሞ ምጠፋ ጌታዬ ሆኖኛል የዘለዓለም ተስፋ አሜን ስለዚህ አለሁ አልጠፋሁም ሸንበቆን አልተደገፍኩም ይረዳኛል ኃይሌ ነው በአምላኬ ቅጥሩን እዘላለሁ (2x) አምላክ ነህና አምላክ ነህና (2x) ላምልክህ እንደገና (4x) አምላክ ነህና ላምልክህ እንደገና አምላክ ነህና ላምልክህ እንደገና አንዳንዶች የሰይጣን ቀንበሩ ከብዷቸው ጅባሬ ላይ ቀሩ ጠፍቶ ሚረዳቸው ሲያገለግሉ ሰይጣንን ደፋ ቀና ሲሉ ተሰብሮ ወጋቸው ምርኩዙ ጠፍተው በዚያው ቀሩ እኔ ግን አለሁ አልጠፋሁም ቀንበር ከብዶኝ አልጐበጥኩም ቀና ብዬ እሄዳለሁ በአምላኬ ቅጥሩን እዘላለሁ በፀጋሁ አለሁ አልጠፋሁም ቀንበር ከብዶኝ አልጐበጥኩም ቀና ብዬ እሄዳለሁ በአምላኬ ቅጥሩን እዘላለሁ ከአንተ በቀር ሌላ ሌላ አምላክ ማነው ሌላ አምላክ ማነው (2x) ሳስብህ ደስ ይለኛል ኩራትም ይሰማኛል ከልቤ ደስታ ፈንቅሎ አዘለለኝ ወጣሁ ከእሮሮ (5x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection