ስለሰራኸው ስራ ስላደረከው ነገር ስለሰራኸው መዳን ስላደረከው ተዓምር ምን እንከፍልሃለን ተመስገን (4x) እንዳንተ ያለ የለም (2x) እንዳንተ ያለ የለም እላለሁ (2x) እንዳንተ ያለ የለም (2x) እንዳንተ ያለ የለም እላለሁ (2x) አዝ፦ ብርሃንህን በልቤ አብርተህልኛል ጨለማዬን ሁሉ ገፈህልኛል አቤቱ ከልቤ ላመስግንህ አቤቱ ከልቤ ላመስግንህ ኢየሱስ ከልቤ ላመስግንህ ኢየሱስ ከልቤ ላመስግንህ (2x) በእኔ ላይ እንዳይሰለጥን የቀድሞው ጨለማ የዋይቶ የለቅሶ ድምጽ ከእንግዲህ እንዳይሰማ (2x) ሕይወቴን ለውጧል ብርሃንህ በውስጤ ብሩህ ተስፋ አለኝ ለቀረው ዘመኔ አቅጣጫን ለውጧል አላማህ በውስጤ ብሩህ ተስፋ አለኝ ለቀረው ዘመኔ አዝ፦ ብርሃንህን በልቤ አብርተህልኛል ጨለማዬን ሁሉ ገፈህልኛል አቤቱ ከልቤ ላመስግንህ አቤቱ ከልቤ ላመስግንህ ኢየሱስ ከልቤ ላመስግንህ ኢየሱስ ከልቤ ላመስግንህ (2x)