Song Lyrics

ከጥፋት ጐዳና

Samuel Tesfamichael
Yemigermegn Medane New
ምህረትህ ጌታዬ ምህረትህ ምህረትህ አምላኬ ምህረትህ ከአንተ የተነሳ ነው ለዚህ መድረሴ (4x) ምህረትህ እንዴት በዝቷል ከፍ ብሏል ለእኔስ ገኗል (2x) በበደሉ ምክንያት ጠፍቶ የነበረው ሰው ከጥፋት ጐዳና በፍቅርህ መለስከው የክህነቱን ስራ ኑሮው አድርጐታል ያዳነውን አምላኩን ሁሌ ይቀድሰዋል (2x) ምህረትህ (4x) ለእኔ በዝቷል ምህረትህ (4x) ለእኔ በዝቷል ብብዙዎችም መካከል (አመሰግንሃለሁ) ቸርነትህ ምድርን ሞልቷል (እዘምረዋለሁ) የስምህ ትርጉም ገብቶኛል (ሁሌ እጠራዋለሁ) ብብዙዎችም መካከል (አመሰግንሃለሁ) ቸርነትህ ምድርን ሞልቷል (እዘምረዋለሁ) ኢየሱስ ማለት ገብቶኛል (ሁሌ እጠራዋለሁ) ንጉሥ ንጉሥን ሲሽረው ኃያል ኃያሉን ሲያወርደው ጊዜው/አንዱ ሲያልፍ ሲተካ በሌላ ጌታ ኢየሱስ ግን ሁሌ የጌቶች ጌታ (2x) አይቼዋለሁ ኦሆሆ እኔም በኑሮዬ አሃሃ አመታት ኤለፉ አላለፈም ጌታዬ አይቼዋለሁ ኦሆሆ እኔም በኑሮዬ አሃሃ ዘመናት አለፉ አላለፈም ጌታዬ አይቼዋለሁ ኦሆሆ እኔም በኑሮዬ አሃሃ ኃያላን አለፉ አላለፈም ጌታዬ አይቼዋለሁ ኦሆሆ እኔም በኑሮዬ አሃሃ ብዙዎች አለፉ አላለፈም ጌታዬ ሲመሽ ሲነጋ ጠዋት ማታ አመልከዋለሁ ይህን ጌታ (2x) ሲመሽ ሲነጋ ጠዋት ማታ ሾመዋለሁ በከፍታ (2x) ሲመሽ ሲነጋ ጠዋት ማታ አስበዋለሁ በመኝታ (2x) ሲመሽ ሲነጋ ጠዋት ማታ እደነቃለሁ በዚህ ጌታ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection