በዚያ በክፉ ቀን በጨለማ (2x) እግዚአብሔር ብቻ ጩኸቴን ሰማ (2x) ደጅ አፌን ዘርግቼ ያኔ የነገኩህ (2x) ያን ቀን ታስቦልኝ በእርሱ በዓይኔ አየሁህ (2x) አቤት ጌታዬ ምስኪኑን ሲረዳ አቤት ኢየሱሴ ሲደርስ ለተጐዳ አየሁ ጌታዬን ምስኪኑን ሲረዳ አቤት ኢየሱሴ ሲደርስ ለተጐዳ እርሱንማ በእውነት ለሚጠሩ የቅርብ እንጂ አይደለም የሩቅ ጌታንማ በእምነት ለሚጠሩ የቅርብ እንጂ አይደለም የሩቅ (2x) ከፍ በል ከሁሉ በላይ (2x) እርካታዬ ስትከብር ሳይ (2x) ከፍ በል ከሁሉ በላይ (2x) ተድላዬ ስትከብር ሳይ (2x) በጉባኤ መሃል ስትከብር እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችላለሁ ሕዝብህ ሲያደንቅህ እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችላለሁ አምሮብህ ተውበህ እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችላለሁ ከፍ በል ከሁሉ በላይ (2x) ሹመቴ ስትከብር ሳይ (2x) ከፍ በል ከሁሉ በላይ (2x) ድንቀቴ ስትከብር ሳይ (2x) ችግረኛ ሲጮህ ሰምተህ ዝም አትልም (2x) የምስኪኑን ውድቀት አይተህ እንዳላየህ አትሆንም (2x) እጅህን ዘርግተህ ሁሉን ትረዳለህ (2x) አደራረግህ ግሩም ነው ከሰው ልዩ ነህ (2x) አቤት ጌታዬ ምስኪኑን ሲረዳ አቤት ኢየሱሴ ሲደርስ ለተጐዳ አየሁ ጌታዬን ምስኪኑን ሲረዳ አቤት ኢየሱሴ ሲደርስ ለተጐዳ እርሱንማ በእውነት ለሚጠሩ የቅርብ እንጂ አይደለም የሩቅ ጌታንማ በእምነት ለሚጠሩ የቅርብ እንጂ አይደለም የሩቅ (2x) ከፍ በል ከሁሉ በላይ (2x) እርካታዬ ስትከብር ሳይ (2x) ከፍ በል ከሁሉ በላይ (2x) ተድላዬ ስትከብር ሳይ (2x) በቃሉ ተከፍቶ እያየሁ እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችላለሁ ድንጋይ ተንከባሎ እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችላለሁ ዲያቢሎስ ሲረገጥ እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችላለሁ ከፍ በል ከሁሉ በላይ (2x) ሹመቴ ስትከብር ሳይ (2x) ከፍ በል ከሁሉ በላይ (2x) ድንቀቴ ስትከብር ሳይ (2x)