እንዴት ብዬ ላመስግንህ ለእኔ ስላደረከው ሥራ ከየት ጀምሬ ልዘርዝረው ልተርከው በየተራ ኧረ እንዴት ብዬ ላመስግንህ ለእኔ ስላደረከው ሥራ ከየት ጀምሬ ልዘርዝረው ልተርከው በየተራ ቃላት ባጣ የቱን ጀምሬ እንደምጨርስ ሁለንተናዬ አንተን ያመስግን ሥራህን ያወድስ ኦ ቃላት ባጣ ከየት ጀምሬ እንደምጨርስ ሁለንተናዬ አንተን ያመስግን ሥራህን ያወድስ መልካም ነዉ እያሉ ዘመሩልህ ወንድሞቼ መልካም ነዉ ልበልህ እኔም ተስማምቼ መልካም ነዉ እያሉ አዜሙልህ ወዳጆቼ መልካም ነዉ ልበልህ እኔም ተስማምቼ ለእኔ መልካም በማድረግ የታወቀው (2x) ለእኔ መልካም በማሰብ የታወቀው (2x) ሰው ሁሉ ያውቀዋል ከአንተ በላይ መልካም የሚያደርግልኝ እንደሌለ ሀገር ሁሉ ያውቀዋል ከአንተ በላይ መልካም የሚያደርግልኝ እንደሌለ ሁልጊዜ ለእኔ መልካም ነህ (3x) በእናቴ ማህፀን ሳለሁ አጥንቶቼም ሳይዋደዱ ደፋ ቀና ስል አድጌ እግሮቼም ቆመው ሲሄዱ (2x) ሳልፈጠር የተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ መልካም እየሆንክ እስከ ዛሬ እኔን እረዳህ (2x) መልካም ነዉ እያሉ ዘመሩልህ ወንድሞቼ መልካም ነዉ ልበልህ እኔም ተስማምቼ መልካም ነዉ እያሉ አዜሙልህ ወዳጆቼ መልካም ነዉ አየሁህ እኔም በሕይወቴ ለእኔ መልካም በማድረግ የታወቀው (2x) ለእኔ መልካም በማሰብ የታወቀው (2x) ሰው ሁሉ ያውቀዋል ከአንተ በላይ መልካም የሚያደርግልኝ እንደሌለ የሚያውቀኝ ያውቀዋል ከአንተ በላይ መልካም የሚያደርግልኝ እንደሌለ ሁልጊዜ ለእኔ መልካም ነህ (3x) ተመስገን ተመስገን ተመስገን የእኔ ጌታ ተመስገን ልበልህ ተመስገን ለዘለዓለም ተመስገን (2x)