ገና ሰማይና ምድር ሳይፈጠር ገና አማልክት የሚባል ሌላ ሳይኖር ብቻህን በክብር ዙፋን ላይ ተቀምጠህ ትመለካለህ! (6x) ክብር የሚለው ቃል ማንም ሳይከብርበት አንተ ክብር ለብሰህ ዘለዓለም ኖርክበት መክበር የሚለው ቃል ሌላ ሳይከብርበት አንተ ክብርን ጠግበህ ዘለዓለም ኖርክበት ክብር ራሱ የሚያውቀው አንተን ነው መጀመሪያ የታወቀው በአንተ ነው ክብርማለት የሚያውቀው አንተን ነው መጀመሪያ የታወቀው በአንተ ነው ክብር ራሱ የሚያውቀው አንተን ነው መጀመሪያ የታወቀው በአንተ ነው ትመለካለህ! እግዚአብሔር (2x) ኦሆሆ ! ኦኡዎ ገና ፀሐይ ከዋክብት ሳይታሰቡ ገና ነፋሳት ሳይወጡ ከመዛግብቱ በአእላፋት መላዕክት ቀን ከሌት ተከበህ ትመለካለህ (6x) ክብር የሚለው ቃል ማንም ሳይከብርበት አንተ ክብር ለብሰህ ዘለዓለም ኖርክበት መክበር የሚለው ቃል ሌላ ሳይከብርበት አንተ ክብርን ጠግበህ ዘለዓለም ኖርክበት ክብርማለት የሚያውቀው አንተን ነው መጀመሪያ የታወቀው በአንተ ነው ክብርራሱ የሚያውቀው አንተን ነው መጀመሪያ የታወቀው በአንተ ነው ክብር ማለት የሚያውቀው አንተን ነው መጀመሪያ የታወቀው በአንተ ነው እናመልክሃለን! እግዚአብሔር (7x)