በሕይወት ዘመኔ አድርጌ ጓደኛ የልቤን ሳዋይህ ሆነህ ሚስጥረኛ በየእለቱ ችግሬም በዝቶ ቢበረታ ሁኒታውን ሳላይ ታመንኩ በአንተ ብቻ አላፈርኩብህም ዛሬ አኩርተኀኛል በድካሜ ሁሉ ብርታትን ሰጥተሃል አክሊሌ ሆነህ በእኔ ላይ ታይተሃል ታማኝ ነህ ቃልህን ፈጽመሃል አዝ፦ የዘለዓለም ቃልኪዳን ከእኔ ጋር ያደረግህ ሆሆሆሆ እንዴት ግሩም ነህ ጻድቅ አምላክ ነህና ይኀው ቃልህን ፈጸምህ ሆሆ እንዴት ታማኝ ነህ በእውነት ፍፁም ነህ እንዴት ታማኝ ነህ እንዴት ታማኝ ነህ በእውነት ፍፁም ነህ እንዴት ታማኝ ነህ ግሩም ድንቅ ነህ ሆ እንዴት ታማኝ ነህ ሆ በእውነት ፍፁም ነህ ሆ እንዴት ታማኝ ነህ ሆ ኢየሱስ ግሩም ነህ ሰው ሰውን ተማምኖ ሁልጊዜ ያፍራል አንተን ያመነ ሰው ግን ከቶ እንዴት ይወድቃል ከወንድም ይልቅ የምትጠጋጋ እውነተኛ ወዳጅ ከቶም ማታሰጋ የውስጤን አዋቂ የልቤን መርማሪ ሰባራውን ጠጋኝ አጋሚ አስተማሪ ቃል ከአፌ ሳይወጣ ሳልነግርህ ሃሳቤን ታውቀዋለህ ያለውን በልቤ አዝ፦ የዘለዓለም ቃልኪዳን ከእኔ ጋር ያደረግህ ሆሆሆሆ እንዴት ግሩም ነህ ጻድቅ አምላክ ነህና ይኀው ቃልህን ፈጸምህ ሆሆ እንዴት ታማኝ ነህ በእውነት ፍፁም ነህ እንዴት ታማኝ ነህ እንዴት ታማኝ ነህ በእውነት ፍፁም ነህ እንዴት ታማኝ ነህ ግሩም ድንቅ ነህ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆሆሆሆሆ (4x) አላፈርኩብህም ዛሬ አኩርተኀኛል በድካሜ ሁሉ ብርታትን ሰጥተሃል አክሊሌ ሆነህ በእኔ ላይ ታይተሃል ታማኝ ነህ ቃልህን ፈጽመሃል አዝ፦ የዘለዓለም ቃልኪዳን ከእኔ ጋር ያደረግህ ሆሆሆሆ እንዴት ግሩም ነህ ጻድቅ አምላክ ነህና ይኀው ቃልህን ፈጸምህ ሆሆ እንዴት ታማኝ ነህ በእውነት ፍፁም ነህ እንዴት ታማኝ ነህ እንዴት ታማኝ ነህ በእውነት ፍፁም ነህ እንዴት ታማኝ ነህ ግሩም ድንቅ ነህ እንዴት ታማኝ ነህ (11x)