ኀጢአተኛውን በፍቅር አይተህ ከሕያውያን ጋር አንተ ቀላቅለህ ካረከውማ ስምህን እንዲሸከም ምን ትባላለህ ክበር ተመስገን ስምህን እንዲሸከም አንተ ከአደረከው አቤት ጌታዬ እወድሃለሁ እወድሃለሁ እወድሃለሁ (2x) ሥምህን እንዲሸከም አንተ ከአደረከው አቤት ጌታዬ ተገርሜያለሁ ሥምህን እንዲሸከም አንተ ከአደረከው አቤት ኢየሱስ ወድጄሃለሁ ኃጢአተኛውን በፍቅር አይተህ ከሕያውያን ጋር አንተ ቀላቅለህ ካረከውማ ስምህን እንዲሸከም ምን ትባላለህ ክበር ተመሥገን ሥምህን እንዲሸከም አንተ ከአደረከው አቤት ጌታዬ እወድሃለሁ እወድሃለሁ እወድሃለሁ (2x) ሥምህን እንዲሸከም አንተ ከአደረከው አቤት ጌታዬ ተገርሜያለሁ ሥምህን እንዲሸከም አንተ ከአደረከው አቤት ኢየሱስ ወድጄሃለሁ ህመም ደዌዬን ተሸከመ ያለ ኃጢአቱ ተገረፈ በሰው ሁሉ ተጠላ ተናቀ እንደጠፋ በግ ተቅበዝባዙን ፍለጋ ተጨነቀ ተሰቃየ መስቀል ላይ ዋለ ደሙ ፈሰሰ በትንሳኤው ሃይል ሕያው አደረገኝ ከአጋር አስታርቆ ከጻድቃን ማህበር ቀላቀለኝ ይመሥገን ይመሥገንልኝ (4x) ይመሥገን ይመሥገን ይመሥገን ይመሥገን አዎ ይመሥገን (ይመሥገን) ይመሥገንልኝ (ይመሥገን) ጌታ ይመሥገን (ይመሥገን) ይመሥገንልኝ (ይመሥገን) (2x) ሁሌ ይመስገን (ይመስገን) ይመሥገንልኝ (ይመሥገን) አዎ ይመሥገን (ይመሥገን) ይመሥገንልኝ (ይመሥገን) (3x) ጌታ ይመሥገን (ይመሥገን) ይመሥገንልኝ (ይመሥገን) (2x) ሁሌ ይመስገን (ይመስገን) ይመሥገንልኝ (ይመሥገን)