የውሃውን ማዕበል ወጀቡን ሚገስጸው በአንዲት ቃል ብቻ ግዑዙን የሚያዘው በድንቅ ተዓምራቱን ልጆቹን የሚስደንቅ በተለቀባቸው ላይ ሆኖ የሚታይ ትልቅ (ጌታ እኮ ነው) ጌታ (ጌታ እኮ ነው) የእኔ ጌታ (ጌታ እኮ ነው) ጌታ ሁሉንም የረታ (2x) አውራቂስ ተነስቶ መርከቢቱን ቢመታ እንድናለን የሚል አንድ ተስፋ ቢታጣ ጭንቀቱ ሲበዛ በንፋሱ ብርታት የማዕበሉ ጌታ እርሱ ነው የእኔ አለኝታ ስለዚህ ልቤ በማዕበሉ ስላልተሸበረ በሳንቃ በስብርባሪ ተሻገረ አምላክ የሚያውቁት ይበረታልና አልያዝም እደርሳለሁ ወደአየልኝ ገና (ገና) እሄዳለሁ (ገና) አየዋለሁ (ገና) እደርሳለሁ (ገና) እይዘዋለሁ (ገና) ገና ገና (ገና) ገና ገና (ገና) ክብሩ ገና (ገና) መቼ አየና (ገና) ገና ገና (ገና) ገና ገና (ገና) ክብሩ ገና (ገና) መቼ አየና እርሱ ብቻውን ተዓምራት አድርጊ ነው በውኃ ላይ ተራምዶ የሚያራምድ ነው (2x) እርሱ ብቻውን ተዓምራት አድርጊ ነው በውኃ ላይ ተራምዶ የሚያራምድ ነው (4x) የውሃውን ማዕበል ወጀቡን ሚገስጸው በአንዲት ቃል ብቻ ግዑዙን የሚያዘው በድንቅ ተዐምራቱን ልጆቹን የሚስደንቅ በተለቀባቸው ላይ ሆኖ የሚታይ ትልቅ (ጌታ እኮ ነው) ጌታ (ጌታ እኮ ነው) የእኔ ጌታ (ጌታ እኮ ነው) ጌታ ሁሉንም የረታ (2x) የማዕበሉን ብርታት ፀጥ ያደረገው የንፋሱን ጉልበት በቃሉ ያዘዘው ተራምዶ የሚያራምድ በአቃተኝ ነገር ላይ እኔ የማመልከው እርሱ ነው ኤልሻዳይ ስለዚህ ልቤ በማዕበሉ ስላልተሸበረ በሳንቃ በስብርባሪ ተሻገረ አምላክ የሚያውቁት ይበረታልና አልያዝም እደርሳለሁ ወደአየልኝ ገና (ገና) እሄዳለሁ (ገና) አየዋለሁ (ገና) እደርሳለሁ (ገና) እይዘዋለሁ (ገና) ገና ገና (ገና) ገና ገና (ገና) ክብሩ ገና (ገና) መቼ አየና (ገና) ገና ገና (ገና) ገና ገና (ገና) ክብሩ ገና (ገና) መቼ አየና እርሱ ብቻውን ተዓምራት አድርጊ ነው በውኃ ላይ ተራምዶ የሚያራምድ ነው (2x) እርሱ ብቻውን ተዓምራት አድርጊ ነው በውኃ ላይ ተራምዶ የሚያራምድ ነው (4x)