ሕይወቴን ሰጥቼ ተከተልኩት የነፍሴ ጌታ አደረኩት ለመጪውም ዘመን እጣ ፈንታዬ ላደርገው ወሰንኩኝ ከለላዬ መላው እኔነቴን አስገዝቼ መኖር ጀመርኩኝ ተደስቼ (2x) አዝ፦ ነፍሴ ተጓደደች አምላኳን አግኝታ ኢየሱስ ኢየሱስ አለች ጠዋት ማታ (2x) ኢየሱስ (4x) ኢየሱስ (4x) በተራራዎች ላይ እየዘለለ በኮረብቶችም ላይ እየተወረወረ ከፍታን ዝቅታን ሁሉ አልፎ በመሃል ያለውን አሸንፎ የውዴ ድምጽ ፈጥኖ ይመጣልኛል ከአፉ ቃል ነፍሴን ያጠግባታል (2x) አዝ፦ ነፍሴ ተጓደለች አምላኳን አግኝታ ኢየሱስ ኢየሱስ አለች ጠዋት ማታ (2x) ኢየሱስ (4x) ኢየሱስ (4x) ከማር ወለላ ይልቅ ይጣፍጠኛል ሁሌ ስጠራህ ያስደንቀኛል የማዐዛው ጠረን ሽታው አውዶኝ በእርሱ ተስቤ ቤቱ ቀረሁኝ (2x) አገልጋይ ሆንኩኝ ኢየሱስ (4x) ኢየሱስ (4x) ኢየሱስ (4x)