Song Lyrics

በላይ ያለውን

ሁልግዜ ትክክል ነህ ሁልግዜ አዋቂ ነህ ሁልግዜ ትክክል ነህ ሁልግዜ አዋቂ ነህ ካንተ ጋር እስማማለው ፈቃድህ ይሁን እላለው ፈቃድህ ሁሌም ነው መልካም ስትሰራ አትሳሳትም ቢገባኝም ባይገባኝም ሳታውቀው የሚሆን የለም ከታዘዝኩት ትእዛዝ በምድራዊው ሃሳብ እንዳልያዝ ከታዘዝኩት ትእዛዝ በምድራዊው ኑሮ እንዳልያዝ አይኖቼን አቀናለው በላይ ያለውን እሻለው ሳስበው በላይ ያለውን ዘላለም የምኖረውን ሳስበው በላይ ያለውን አምላኬ ያዘጋጀውን አይን ያላየው ጆሮ ያልሰማው ክብር ነው ያለው /3 አይን ያላየው ክብር ነው ያለው ጆሮ ያልሰማው ክብር ነው ያለው ከታዘዝኩት ትእዛዝ በምድራዊው ሃሳብ እንዳልያዝ ከታዘዝኩት ትእዛዝ በምድራዊው ኑሮ እንዳልያዝ አይኖቼን አቀናለው በላይ ያለውን እሻለው ሳስበው በላይ ያለውን በአብቀኝ የተቀመጠውን ሳስበው በላይ በላይ ያለውን ሙሽራዬ የሚወስደኝን አየዋለው አገኘዋለው ደስታዬ እርሱ ነው ፍስሃዬ ነው ዘላለሜ ነው እየሱሴ ነው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection