Song Lyrics

አመለጠች ነፍሴ

እግዚአብሔር ባይራራልኝ ልጁን ልኮ ባይታደገኝ የጠላት ሴራ ወጥመድ ዘርግቶብኝ በሙታን ሰፈር እዛው ላይ በቀረሁኝ ግን አልተሳካም አልሆነለትም ነፍሴ ከቶ አላገኛትም በክርስቶስ በተሰራው ስራ አመለጠች እንደወፍ በራ አመለጠች/4 ነፍሴ እንደወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች በርራ በርራ እንደ ወፍ በርራ /2 አመለጠች በርራ /2 በክርስቶስ ስራ አመለጠች በርራ በመስቀል ላይ ስራ አመለጠች በርራ አዳኙ በስውር ወጥመድ አስቀመጠ ከአሁን አሁን ያዘልኝ ሲል አይኑ እንዳፈጠጠ አዳኜ ሲመጣ ወጥመዱን ሲረግጠው ነፍሴን አስመልጦ ቀንበሩን ሰባበረው /4 እንዲህን ነው ያመለጠችው ነፍሴ/2 እንደወፍ አመለጠች ነፍሴ /2 በረረች አመለጠች ነፍሴ /2 በአዳኝዋ በኢየሱሴ/4 በኢየሱሴ ሞትና ሲኦል አንድ ላይ ተስማምተው ዘላለሜን ሊያደርጉት በድቅድቅ ጨለማው የትንሳኤው ጉልበት ሞትን ራሱን ገድሎት መውጊያውን ሰባብሮ ነፍሴ አስመለጣት/4 እንዲህን ነው ያመለጠችው ነፍሴ/2 እንደወፍ አመለጠች ነፍሴ /2 በረረች አመለጠች ነፍሴ /2 በአዳኝዋ በኢየሱሴ/4 በኢየሱሴ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection