አርነት አለ አንተ ባለህበት መፈታት አለ አንተ ባለህበት 1.ስምህ ሲጠራ ኢየሱስ ሲባል ደዌ ይፈወሳል አጋንንት ይርቃል/ይሸሻል ያዘነው ይፅናናል በደስታ ይሞላል የስምህ ጉልበት ይህንን ያደርጋል ልብን የምትፈውስ ነፍስን የምትመልስ ሰባራውን የምትጠኝ አንተ ብቻ ነህ ኢየሱስ ኢየሱስ/4 2.ስምህ ሲጠራ ኢየሱስ ሲባል ጥያቄ ይመለሳል ቁዋጠሮ ይፈታል ደካማው ይበረታል ታምራት ይሆናል የስምህ ጉልበት ይህንን ያደርጋል አምናለው ዛሬም በዚህ አለህ አምናለው ዛሬም ትሰራለህ