Song Lyrics

ደስ ይበልህ

ሁሌ ሁሌም ላመስግንህ ሁሌ አመስግኜህ አልጠግብም ባርኬህ አልረካም አድንቄህ አይወጣልኝ ለውለታህ ምላሽ ባይሆንልኝ አመሰግናለው /4 ከፍ አደርግሃለው /4 አመሰግናለው አጨበጭባለው ድግሱን ደግሼ የምስጋና በከበሮ በመሰንቆ በበገና ብላልኝ ጠጣልኝ እልሃለው በቤቴ ሁልግዜ ምስጋና ነው ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና በከበሮ በበገና ለኢየሱስ ምስጋና አመስግኜህ አልጠግብም ባርኬህ አልረካም አድንቄህ አይወጣልኝ ለውለታህ ምላሽ ባይሆንልኝ አመሰግናለው /4 ከፍ አደርግሃለው /4 አመሰግናለው አጨበጭባለው አንተ የከበርከው እንግዳዬ ደስ ይበልህ ሙሉ ነው ገበታዬ ሁሉንም ውሰደው ለአንተ ነው ሌላ እንግዳ የለኝ ምጠብቀው/ የምሰጠው ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና በከበሮ በበገና ለኢየሱስ ምስጋና አመስግኜህ አልጠግብም ባርኬህ አልረካም አድንቄህ አይወጣልኝ ለውለታህ ምላሽ ባይሆንልኝ አመሰግናለው /4 እልልም እላለው ከፍ አደርግሃለው አጨበጭባለው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection