Song Lyrics

ትመለካለህ

ገና ሰማይ እና ምድር ሳይፈጠር ገና አማልክት የሚባል ሌላ ሳይኖር ብቻህን በክብር ዙፋን ላይ ተቀምጠህ ትመለካለህ ገና ሰማይ እና ምድር ሳይታሰቡ ገና ነፋሳት ሳይወጡ ከመዛግቡ በአእላፋት መላእክት ቀን ከሌት ተከበህ ትመለካለህ/ 8x ክብር የሚለው ቃል ሌላ ሳይከብርበት አንተ ክብር ጠግበህ ዘላለም ኖርክበት ክብር የሚለው ቃል ማንም ሳይከብርበት አንተ ክብርን ጠግበህ ዘላለም ኖርክበት ክብር ማለት የሚያውቀው አንተን ነው መጀመርያ የታወቀው ባንተ ነው እናመልክሃለን እግዚአብሔር
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection