Song Lyrics

ዘላለም ድንቅ ነህ

Samuel Tesfamichael
Girma Mogesih
ዘላለም ድንቅ ነህ ዘላለም ዕጹብ ነህ አመልክሃለሁ ልዩ ነህ አመልክሃለሁ ግሩም ነህ (2x) አቤት ውበትህ ግርማ ሞገስህ (2x) ነበልባል ዓይንህ አቤት ማርኮኛል አስደንቆኛል (2x) ውበትህ ማርኮኛል አስደንቆኛል (2x) አምላክነትህ ማርኮኝ እኔን አመልክሃለሁ ጌትነትህም ወርሶት ልቤን እገዛልሃለሁ (2x) ግርማ ሞገስህ ዓይኔን አልፎ ልቤን ነካው እንዳንተ ያለ አምላክ የለም ለካ (2x) አምላክነትህ ማርኮኝ እኔን አመልክሃለሁ ጌትነትህም ወርሶት ልቤን እገዛልሃለሁ (2x) ግርማ ሞገስህ ዓይኔን አልፎ ልቤን ነካው እንዳንተ ያለ አምላክ የለም ለካ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection