Song Lyrics

ያረፈበት ዓይኔ

Samuel Tesfamichael
Girma Mogesih
እንዲህ የምሆነው በዚህ ጉብዝናዬ ያረፈበት ዓይኔ የወደደው ልቤ በኢየሱስ ቁንጅና ላይ ነው ያለው ሀሳቤ ያረፈበት ዓይኔ የወደደው ቀልቤ በኢየሱስ ቁንጅና ላይ ነው ያለው ሃሳቤ ፍጥረት በሙሉ ይየው ይየው ጌታን ይየው አንዴ ቀምሶ ካጣጣመው ሌላ አያሰኘው ሌላውን ላልወድ ሌላዉን ላልሻ በሌላ ላልታለል ሌላዉን ላልሻ ተማርኬያለሁ እስከመጨረሻ (2x) አመልከዋለሁ እስከመጨረሻ (2x) ያገር ቆንጆ ነኝ ባዩ ከውዴ ሲተያዩ ያመረ መሳይ ዉበቱ ዉዴ ይበልጠዋል በስንቱ ያገር ቆንጆ ነኝ ባዩ ከየሱስ ሲተያዩ ያመረ መሳይ ዉበት ዉዴ በዛበት በስንቱ ፍጥረት በሙሉ ይየዉ ይየው ጌታን ይየዉ አንዴ ቀምሶ ካጣጣመዉ ሌላ አያሰኘዉ እንዲህ የምሆነው (2x) የኢየሱስ ውበቱ ከሁሉ በልጦብኝ ነው በዚህ ጉብዝናዬ ለዓለም ማልገዛው ያዘጋጀው ክብር ከዓለም በልጦብኝ ነው (2x) አገር ሁሉ ያደነቀው ሰዓሊው የሳለው አይ ሞኙ መች ገባው የኔን ቆንጆን አላየው አገር ሁሉ ያደነቀው ሰዓሊው የሳለው አይ ሞኙ መች ገባው ኢየሱሴን አላየው ፍጥረት በሙሉ ይየዉ ይየው ጌታን ይየዉ አንዴ ቀምሶ ካጣጣመዉ ሌላ አያሰኘዉ ውበትን ላላፈልግ ዓለምን ላልሻ በዓለም ላላታለል ውበትን ላልሻ አግኘቸዋለሁ እስከመጨረሻ (2x) ወርሼዋለሁ እስከመጨረሻ (2x) እንዲህ የምሆነው (2x) የኢየሱስ ውበቱ ከሁሉ በልጦብኝ ነው በዚህ ጉብዝናዬ ለዓለም ማልገዛው ያዘጋጀው ክብር ከዓለም በልጦብኝ ነው (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection