ደጋግመው ይለኛል መላው እኔነቴ እስቲ ልደጋግመው ኢየሱሴ ብዬ በረከቴ እኮ ነው ለነፍሴ ተድላዬ ስደጋግመውማ (2x) ኑሮዬ ይባረካል ሰላሜ ይበዛልኛል ኑሮዬ ይባረካል ደስታዬ ይበዛልኛል እወድሃለሁ ስልህ ከልቤ እንደሆነ አንተው ታውቀዋለህ (2x) እራስህ ታውቀዋለህ (2x) እከተላለው ስልህ ወስኜ እንደሆነ ልቤን ታውቀዋለህ (2x) ውስጤንም ታውቀዋለህ (2x) የማይጠገብ ጣዕም የማያልቅ መዓዛዉ ፍጥረት ተደነቀ ጌታዬን ስጠራዉ እኔም አላረፍኩ አበዛሁ መጥራትን ኢየሱስ ጌታ ነው ኦሆ አዳኝ ነው ማለት ስደጋግመውማ (2x) ደረቁ ይለመልማል አበባው ፍሬን ይሰጣል ደረቁ ይለመልማል ቡቃያው ይሰጣል እወድሃለሁ ስልህ ከልቤ እንደሆነ አንተው ታውቀዋለህ (2x) እራስህ ታውቀዋለህ (2x) እከተላለው ስልህ ወስኜ እንደሆነ ልቤን ታውቀዋለህ (2x) ውስጤንም ታውቀዋለህ (2x) በጠዋት በማታ ስሙን ሳነሳሳው ለእኔ ድል ሆነኝ ለጠላት አበሳ ኢየሱስ ስልበት ጠላት ተሸበረ መንግስቱ ፈረሰ ወጥመድ ተሰበረ ስደጋግመውማ (2x) ጠላቴ ይዋረዳል ሽንፈቱን ይከናንባል ጠላቴ ይዋረዳል ምርኮዬን ይመልሰዋል እወድሃለሁ ስልህ ከልቤ እንደሆነ አንተው ታውቀዋለህ (2x) እራስህ ታውቀዋለህ (2x) እከተላለው ስልህ ወስኜ እንደሆነ ልቤን ታውቀዋለህ (2x) ውስጤንም ታውቀዋለህ (2x)