መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ የኔ ወዳጅ መንፈስ ቅዱስ አንተ የኔ ነህ የሕይወቴ ጌታ አንተ የኔ ነህ የሕይወቴ ዋና አንተ የኔ ነህ የሕይወቴ ዋና x4 የሰጠኸኝ ሰላም በውስጤ ሚኖረው በውስጤ ሚኖረው መቼ እንደዚህ ዓለም በምድር እንዳለው በምድር እንዳለው ከሁኔታ በላይ የሚያዘመር ከነገሮች በላይ ደስታ ሚሰጥ ያንተ ሰላም ነው ያንተ ሰላም ነው ያንተ ፀጋ ነው ያንተ ፀጋ ነው በማበልና በወጀብ ውስጥ መንገድ አለህ መንገድ አለህ ልብን በሰላም የሚጠብቅ ጸጋ አለህ እረፍት አለህ በማበልና በወጀብ ውስጥ መንገድ አለህ መንገድ አለህ ልብን በሰላም የሚጠብቅ ጸጋ አለህ እረፍት አለህ ከሁኔታ በላይ የሚያዘመር ከነገሮች በላይ ደስታ ሚሰጥ ያንተ ሰላም ነው ያንተ ሰላም ነው ያንተ ፀጋ ነው ያንተ ፀጋ ነው እወድሃለው እወድሃለው እወድሃለው እወድሃለው x3 መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ የኔ ወዳጅ መንፈስ ቅዱስ