በምስጋና ለተዋብከው ለተዋብከው በዝማሬ ለተዋብከው ለተዋብከው በአምልኮ ለተዋብከው ለተዋብከው በዝማሬ ለተዋብከው ለተዋብከው ይሄው አምልኮ ይሄው ይሄው እልልታ ይሄው ይሄው ዉዳሴ ይሄው ይሄው እልልታ ይሄው x2 አንተ ነህ የሰማይ ፈጣሪ ጌታ አሃሃሃ ጌታ አንተ ነህ የምድሩ ፈጣሪ ጌታ አሃሃሃ ጌታ x2 የሁሉ በላይ የሁሉ በላይ በላይ የሁሉ ጌታ የሁሉ ጌታጌታ ሰማይና ምድር ነገሩኝ እሱ ነው የሰራን እያሉኝ አዋፍ በዝማሬ ነገሩኝ እሱ ነው የሰራን እያሉኝ እኔው ራሴ ምልክት ነኝ ምልክት እኔው ራሴ ምልክት አምላክ የለም እያሉ ለሚሉት x2 የሁሉ በላይ የሁሉ በላይ በላይ የሁሉ ጌታ የሁሉ ጌታጌታ ላሞጋግሰው ያንተን ስራ እልፍ በሆነ ምስጋና ላሞካሸው ያንተን ስም እንዳንተ ያለ የለም የሁሉ በላይ የሁሉ በላይ በላይ የሁሉ ጌታ የሁሉ ጌታጌታ የሁሉ በላይ የሁሉ በላይ በላይ የሁሉ ጌታ የሁሉ ጌታጌታ