Song Lyrics

ይገባሀል

ምስጋናን የሚሰዋ ያከብርሃል ምስጋናን የሚሰዋ ያከብርሃል ያከብርሃል ክብር ላንተ ይገባል ክብር ላንተ ይገባል ክብር ላንተ ይገባል ክብር ላንተ ይገባል ይገባሀል ስለማንነትህ ይገባሀል ስለጌትነትህ ይገባሀል ስለማንነትህ ይገባሀል ስለማንነትህ ስለማንነትህ ስለማንነትህ x2 የማይናወጥ መንግስት የማይደክም አምላክ የማያረጅ አባት የፍጥረታት ጌታ የዘላለም አምላክ የሌለው ዳርቻ እኔ ማመልከው እግዚአብሔር ትልቅ ነው x6 ክብር ይሁን ለታላቅነትህ ክብር ይሁን ለጌትነትህ ክብር ይሁን ለአምላክነትህ ክብር ይሁን ለጌትነትህ ለታላቅነትህ ለታላቅነትህ ለታላቅነትህ ለታላቅነትህ የማይናወጥ መንግስት የማይደክም አምላክ የማያረጅ አባት የፍጥረታት ጌታ የዘላለም አምላክ የሌለው ዳርቻ እኔ ማመልከው እግዚአብሔር ትልቅ ነው x6
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection