Song Lyrics

ናልኝ

የኔ ናፍቆት የኔ ትዝታ አይኔ ናፍቆሃል ና ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ጌታ ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ኢየሱስ ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ጌታ ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ኢየሱስ የኔ ናፍቆት ነህ የኔ ትዝታ ልቤ ናፍቆሃል ተራበህ ጌታ የለም የሚያጓጓኝ ዓለም የለም የማካብደው የለም ልቤ ሚናፍቀው የለም ያንተን መምጣት ነው ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ጌታ ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ኢየሱስ ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ጌታ ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ኢየሱስ የምጠብቅህ የኔ ሙሽራ መሆን ናፍቆኛል ካንተ ጋራ የለም የሚያጓጓኝ ዓለም የለም የማካብደው የለም ልቤ ሚናፍቀው የለም ያንተን መምጣት ነው የኔ ናፍቆት የኔ ትዝታ አይኔ ናፍቆሃል ና ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ጌታ ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ኢየሱስ ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ጌታ ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ኢየሱስ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection