ንዴት ይሆናል አልልም በቃ ድንግል ፀንሳ ወልዳለች ለካ እንዴት ይሆናል አልልም እኔ ታምራትህን ስላየሁ ባይኔ አስቀድሜ ፅድቅህን ስፈልግ አስቀድሜ መንግሥትህን ስሻ በረከትህ ፈልጎ አፈላልጎ ያለሁበት መጣ ቤቴን አውቆ x2 አልልም አልልም አልልማ x3 አይሆንም አልልማ አይችልም አልልማ ሕልም ሕልም እስኪመስለኝ ታምራት አርጎልኝ መቁጠር ስለተሳነኝ እጄን ባፌ ጫንኩኝ x2 አከበረኝ አከበረኝ ካፈር አንስቶ ሰው አረገኝ x2 ካንተ ከተነሳ ካለቀው ዓለም ሰላም ነው ሚሰማኝ ጥያቄ የለም ጥያቄ የለም ጥያቄ የለም x2 እንዴት ይሆናል አልልም በቃ ድንግል ፀንሳ ወልዳለች ለካ እንዴት ይሆናል አልልም እኔ ታምራትህን ስላየሁ ባይኔ አስቀድሜ ፅድቅህን ስፈልግ አስቀድሜ መንግሥትህን ስሻ በረከትህ ፈልጎ አፈላልጎ ያለሁበት መጣ ቤቴን አውቆ