Song Lyrics

አልፋ

ነበረ የማይባል አለፈ የማይባል በታሪክ ያልቆመው የኔ አምላክ ህያው ነው ነበረ የማይባል አለፈ የማይባል በታሪክ ያልቀረው እግዚአብሔር ህያው ነው አልፋ ነው ኦሜጋ አልፋ ነው ኦሜጋ አልፋ ነው ኦሜጋ አልፋ ነው ኦሜጋ ብዙ ነገስታቶች ተሹመው ነበረ ተሹመው ነበረ ተሹመው ነበረ ዘመናቸው አልፎ ሆኑ እንዳልነበረ ሆኑ እንዳልነበረ ሆኑ እንዳልነበረ በሰማይም በምድርም ከምድርም በታች ከምድርም በታች የሚመስልህ የሚተካህ አልተገኘም አንዳች አይገኝም አንዳች የለም የለም አንተን የሚተካ የለም የለም አንተን የሚተካ የለም የለም አንተን የሚተካ የለም የለም አንተን የሚተካ ነበረ የማይባል አለፈ የማይባል በታሪክ ያልቆመው የኔ አምላክ ህያው ነው ነበረ የማይባል አለፈ የማይባል በታሪክ ያልቀረው እግዚአብሔር ህያው ነው አልፋ ነው ኦሜጋ አልፋ ነው ኦሜጋ አልፋ ነው ኦሜጋ አልፋ ነው ኦሜጋ ብዙ ጠቢባኖች ተነስተው ነበረ ተነስተው ነበረ ተነስተው ነበረ ዘመናቸው አልፎ ሆኑ እንዳልነበረ ሆኑ እንዳልነበረ ሆኑ እንዳልነበረ በሰማይም በምድርም ከምድርም በታች ከምድርም በታች የሚመስልህ የሚተካህ አልተገኘም አንዳች አይገኝም አንዳች የለም የለም አንተን የሚተካ የለም የለም አንተን የሚተካ የለም የለም አንተን የሚተካ የለም የለም አንተን የሚተካ አልፋ ነው ኦሜጋ አልፋ ነው ኦሜጋ አልፋ ነው ኦሜጋ አልፋ ነው ኦሜጋ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection