Song Lyrics

ለዚህ ነው

ለዚህ ነው መዘመር ያልተውኩት ለዚህ ነው አምልኮም ያልተውኩት ለዚህ ነው ተመስገን የምለው እንዳንተ ስላላገኘሁ ነው ለዚህ ነው አምልኮም ያልተውኩት ለዚህ ነው መውደዴን ያልተውኩት ለዚህ ነው ተመስገን የምለው እንዳንተ ስላላገኘሁ ነው ተመችተኸኛል ከማንም በላይ ዉስጤን ያሳረፍካት አንተ አይደለህ ወይ ተመችተኸኛል ከማንም በላይ ነፍሴን ያሳረፍካት አንተ አይደለህ ወይ ይሄ ሁሉ ሰላም ይሄ ሁሉ ደስታ ከዚህ ዓለም አይደለም ነውኮ ከጌታ በብርና በወርቅ የማይገዛውን ሰላሙን ሰቶኛል በቃ ላምልከው በብርና በወርቅ የማይገዛውን ደስታውን ሰቶኛል እኔም ላምልከው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው አይጨልምብህም አይነጋም ጠብቆ አንተው ብርሃን ነህ ትገርማለህ እኮ ሁሉም ነገር ባንተ እጅ ላይ ስላለ አርፎ ያመልክሃል ባንተ እየታመነ ሁሉም ነገር ባንተ እጅ ላይ ስላለ አርፎ ያመልክሃል ባንተ እየታመነ ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው ገና አመልክሃለው በዘመኔ የማልተወው የማላቆመው እግዚአብሔርን የኔን ወዳጅ ማገልገሌን ነው እግዚአብሔርን የኔን አባት ማገልገሌን ነው በዘመኔ የማልተወው የማላቆመው እግዚአብሔርን የኔን አባት ማገልገሌን ነው እግዚአብሔርን የኔን ተስፋ ማገልገሌን ነው ይሄ ሁሉ ሰላም ይሄ ሁሉ ደስታ ከዚህ ዓለም አይደለም ነውኮ ከጌታ በብርና በወርቅ የማይገዛውን ሰላሙን ሰቶኛል በቃ ላምልከው በብርና በወርቅ የማይገዛውን ደስታውን ሰቶኛል እኔም ላምልከው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection