Song Lyrics

ሰላም አለኝ

ተነቅሎ ተወረወረ ተራራው አደምጠኝ አልሰማም ሊለኝ አልቻለም አባቴን ስለመንኩኝ ጎንበስ ብዬ ሳመሰግን መከራው ሄዷል ቀና ሳልል ጎንበስ ብዬ ሳመሰግን ችግሩ ሄዷል ቀና ሳልል እግዚአብሔር ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ እግዚአብሔር ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ አባቴ ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ አባቴ ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ x4 ሰላም ማለት ወጀቡ እያለ መተኛት ሰላም ማለት ወጀቡ እያለ መተኛት ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ጎንበስ ብዬ ሳመሰግን መከራው ሄዷል ቀና ሳልል ጎንበስ ብዬ ሳመሰግን ችግሩ ሄዷል ቀና ሳልል እግዚአብሔር ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ እግዚአብሔር ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ አባቴ ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ አባቴ ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ x4 ሰላም ማለት ችግር እያለ መደሰት ሰላም ማለት ችግር እያለ ማመስገን ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection