አፀናኸው ልቤን ምንም እንዳይሆን በፈተና ጎርፍ እንዳይወሰድ ንፋሱ ነፍሶ ዝናቡም ዘንቦ ህይወቴን ቤቴን አሄ አላፈረሰውም የአምላኬ ቃሉ ልቦና ስቶኝ ቤቴን ባለት ላይ አይደል ወይ እያሰራኝ የተዘራውን ቃል አልበሉትም ወፎች የሰማሁትን ቃል አልያዘውም እሾህ በመንፈስ ጣር እሱ ነው የገባው ልቤ ውስጥ በውሃ ጋር እንዳለ ዛፍ ፍሬው አይቋረጥም በወንዝ ዳር እንዳለ ዛፍ ፍሬው አይቋረጥም ቃልህ ይይዘኛል ቃልህ ይይዘኛል ቃልህ ይይዘኛል ቃልህ ይይዘኛል ደክሜ እንዳልጠፋ ቃልህ ይይዘኛል ቃልህ ይይዘኛል ደክሜ እንዳልጠፋ ቃልህ ይይዘኛል ቃልህ ይይዘኛል በእጄ ላይ ቃል አለ በእጄ ላይ በእጄ ላይ ቃል አለ በእጄ ላይ በእጄ ላይ ቃል አለ በእጄ ላይ አሸናፊ አደረገኝ የበላይ መልካም እድል የማይወሰድ ከግሮችህ ስር በታች ጌታ መሆን መልካም እድል የማይወሰድ ከግሮችህ ስር ሆኖ ቃልህን መማር ይሁንልኝ ይሁንልኝ የኔ አባት አንተው ምራኝ አስተምረኝ አስተምረኝ በመንፈስ ቅዱስ አንተው አውራኝ አስተምረኝ አስተምረኝ ይሁንልኝ ይሁንልኝ የኔ አባት አንተው ምራኝ አንተው ምራኝ አንተው ምራኝ መንፈስ ቅዱስ አንተው አውራኝ አነጋግረኝ