Song Lyrics

በየማለዳው

በየማለዳው ያንተ ዉለታ ይከተለኛል በጠላት እንዳልረታ አይዞሽ ስትለኝ ስታስበኝ ከአፌ መዝሙር እንዳይጠፋ አደረከኝ ምን ልበል ምን ላድርግ ወዶኝ ነው ያለልክ ምን ልበል ምን ላድርግ ወዶኝ ነው ያለልክ ዛሬ ዛሬስ ይገርመኛል ሰው መሆኔ ይደንቀኛል ባለፍኩበት ጎዳናዬ መከናወኔ ነው ጌታዬ አሃሃሃ ከፍበል ኦሆሆሆ ከፍበል አሃሃሃ ከፍበል ኦሆሆሆ ከፍበል ዛሬን ባንተ ካለፍኩ ነገን ምን ሆኛለሁ ክንድህ አስተማማኝ ተደግፌዋለው ዛሬን ባንተ ካለፍኩ ነገን ምን ሆኛለሁ ቃልህ አስተማማኝ ተደግፌዋለው ካላጣኸዉ ቦታ ካላጣኸዉ ልብ ኧረ እንዴት ወደድክኝ ገረመኝ ሳስብህ ማነው የወደደኝ ጠጋ ያረገኝ ከመሞት አውጥቶ ፍቅር ያሳየኝ ጌታ ነው ጌታ ነው ጌታ ነው ጌታ ጌታ ነው ጌታ ነው ጌታ ነው ጌታ አንዴ ብቻ አይደለም ብዙ ጊዜ ነው ጉልበት የሆንከኝ እምነቴ ሲላላ ከጎኔ ቆመህ ያበረታኸኝ መቼም መቼም መቼም ቢሆን አረሳውም ያንተን ፍቅር ስው ያረከኝ ያወጣኸኝ ከሞት ገደል መቼም መቼም መቼም ቢሆን አረሳውም ያንተን ፍቅር ስው ያረከኝ ያወጣኸኝ ከሞት ገደል በየማለዳው ያንተ ዉለታ ይከተለኛል በጠላት እንዳልረታ አይዞሽ ስትለኝ ስታስበኝ ከአፌ መዝሙር እንዳይጠፋ አደረከኝ ምን ልበል ምን ላድርግ ወዶኝ ነው ያለልክ ምን ልበል ምን ላድርግ ወዶኝ ነው ያለልክ የኔማ ነገር የኔስ ጉዳይ ተፈፀመልኝ ጎልጎታ ላይ የኔማ ነገር የኔስ ጉዳይ ተፈፀመልኝ ጎልጎታ ላይ መቼም መቼም መቼም ቢሆን አረሳውም ያንተን ፍቅር ስው ያረከኝ ያወጣኸኝ ከሞት ገደል መቼም መቼም መቼም ቢሆን አረሳውም ያንተን ፍቅር ስው ያረከኝ ያወጣኸኝ ከሞት ገደል
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection