Song Lyrics

ቃልኪዳን ገባሁኝ

Ruth Tadesse
Semayawi Zeginet
እኔ የእርሱን ላውጋው የፈጠረኝን እርሱም ስለእኔ ሁሉን ሊያውቅልኝ ስምምነት አደረኩ ቃልኪዳን ገባሁኝ እግዚአብሔርን ብቻ ላውቀው እርሱም ለእኔ ሊያውቅልኝ አዝ:- ቃልኪዳን ገባሁኝ (2x) እኔ የእርሱን ብቻ ላውቀው እርሱም ለእኔ ሊያውቅልኝ (2x) የሰማሁት ጥበብ የተቀበልኩት በፈጠረኝ ጌታ ሲታይ ሞኘነት እስከዛሬ ለእኔ አውቄ የአደኩበት ገባኝ መልካምነት ምንም እንደሌለበት ስለዚህ ነው እኔን በቃ??? ወሰንኩት አዳኜ አድርጌ የተቀበልኩት አዝ:- ቃልኪዳን ገባሁኝ (2x) እኔ የእርሱን ብቻ ላውቀው እርሱም ለእኔ ሊያውቅልኝ (2x) ልክ እንደእረኛ የሚሄድ ፊት ፊቴ ከጐኔ እንዳላጣው አብሮኝ ሁልጊዜ ሳጠፋ ስሳሳት ሳለሁ በድካሜ ዞር ስል ምህረቱ የለ ከኋላዬ እንደእርሱ ያለ አምላክ ከየት አገኛለሁ ምህረቱ አስደናቂ ለዘለዓለም ነው አዝ:- ቃልኪዳን ገባሁኝ (2x) እኔ የእርሱን ብቻ ላውቀው እርሱም ለእኔ ሊያውቅልኝ (2x) ለእናንተስ ዕውቀት ማነው የነገራቹህ ስለእናንተ ሕይወት ጠልቆ ሚያውቅላቹህ ጠጋ በሉት እርሱን ሩህሩህ ባሕሪውን የሰዎች ጥያቄ ችግር ሚገባው ከእስትንፋስ የሚቀርብ ፍቅርን የተሞላ ማይሰለች ወዳጅ ነው እመ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection