አዝ:- መልካም ነህ (2x) ሁሉንም ምሳመር ትችላለህ (2x) ልዩ ነህ (2x) ማሳመር ማሷብ ትችላለህ (2x) ቅርጽ ባይኖራት ማፍራት ባትጀምር በመጀመሪያ ስትሰራት ምድር አንድ ሁለት ብሎ በስድስተኛው ቀን ጨረስክ አየኀው የሰራኀውን ለብቻህ ሆነህ አጋዥ ሳይኖርህ ሁሉን ፈጠርከው መልካም አድርገህ (2x) አዝ:- መልካም ነህ (2x) ሁሉንም ምሳመር ትችላለህ (2x) ልዩ ነህ (2x) ማሳመር ማስዋብ ትችላለህ (2x) ለአብራሃም ከአገር ውጣ ሲለው ከዘመዶቹ ሲለያየው አስቦ እንጂ ሊባርከው መልካም ነው ሁሌ የሚያስበው ሁሉ መልካም ነው አልተባልኩም መልካም ይሆናል አውቃለሁኝ (2x) አዝ:- መልካም ነህ (2x) ሁሉንም ምሳመር ትችላለህ (2x) ልዩ ነህ (2x) ማሳመር ማስዋብ ትችላለህ (2x) ነገሬን እርሱ ሲጀምረው ቢመስልም ገና ቅርጽ የሌለው እስኪፈጽመው እርሱን ስጠብቅ ሰጠኝ ጨርሶ አሳምሮት መልካም ነውና በባሕሪው ልዩ ነው ጣፋጭ የሚሰራው አዝ:- መልካም ነህ (2x) ሁሉንም ምሳመር ትችላለህ (2x) ልዩ ነህ (2x) ማሳመር ማስዋብ ትችላለህ (2x) ለአንተ ያምርልሃል እስኪ ስራው አንተ አበጃጀው አሳምረው ቃሉን አውጥተህ ተናገረው ይሆንልሃል እንዳሰብከው (፲4x)