Song Lyrics

አለኝ ለአንተ ምሥጋና

Ruth Tadesse
Semayawi Zeginet
አዝ:- ከውስጤ የሚፈልቅ ከልብ የሚወጣ ከውስጤ የሚፈልቅ ከልብ የሚወጣ አለኝ አለኝ አለኝ ለአንተ ምሥጋና (4x) ገና በልጅነት በልጅነት ስለለመድኩኝ ውለታህን እያሰብ እያሰብ አመሰገንኩኝ አሁን የምሥጋና ጥቅሙ ኃይሉ ሲገባኝ ከነገሬ በፊት አስቀድሜ አመሰገንኩኝ ምሥጋና ሲቀድም ሲወጣ ሲሆን መጀመሪያ አውቃለሁ በረከት . (1) . ፈጥኖ ለእኔ እንደሚመጣ አዝ:- ከውስጤ የሚፈልቅ ከልብ የሚወጣ ከውስጤ የሚፈልቅ ከልብ የሚወጣ አለኝ አለኝ አለኝ ለአንተ ምሥጋና (4x) ጠብቄ ጥያቄዬ ጥያቄዬ ሲመለስልኝ ምሥጋና ለአምላኬ ለአምላክ ሠጥ ቆየሁኝ ዛሬ ግን ሲገባኝ ሲገባኝ ሲገለጥ ነገሩ በልጅ አንደበቴ አንደበት ምሥጋና ማኖሩ ጠላት ምቀኛዬ ምቀኛዬ ለማጥፋት ነው ለካ ስለዚህ ላመስግን ላመስግነው በምንም ሁኔታ አዝ:- ከውስጤ የሚፈልቅ ከልብ የሚወጣ ከውስጤ የሚፈልቅ ከልብ የሚወጣ አለኝ አለኝ አለኝ ለአንተ ምሥጋና (4x) ከፊቴ የቆመው ተራራ አይደለውም መናዱ ከሰማይም መና ወይም ሥጋ አይደለም መውረዱ ተራራው ሳይናድ ሳይናድ መናው ሳይወርድልኝ ይሁዳን ከፊቴ ከፊቴ አስቀድማለሁኝ ምሥጋና ሲቀድም ሲወጣ ሲሆን መጀመሪያ አውቃለሁ በረከት . (2) . ፈጥኖ ለእኔ እንደሚመጣ አዝ:- ከውስጤ የሚፈልቅ ከልብ የሚወጣ ከውስጤ የሚፈልቅ ከልብ የሚወጣ አለኝ አለኝ አለኝ ለአንተ ምሥጋና (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection