ያለ አማጭ ታስፈልገኛለህ (4x) መተኪያ የሌለህ (3x) ኢየሱስ ጌታዬ ነህ በድስታዬ በሃዘኔም ብበለፅግ ብደኸይም ታስፈልገኛለህ (2x) በጥጋቤ በረሃቤም በጤናዬም በህመሜም ታስፈልገኛለህ (2x) ማንም (3x) አይተካህም ምንም (3x) አይተካህም በጉብዝናዬ በድካሜም ሲሳካልኝ ሳስይካም ታስፈልገኛለህ (2x) በእርካታዬም በጥማቴም በአደባባይ በጓዳዬም ታስፈልገኛለህ (2x) ማንም (3x) አይተካህም ምንም (3x) አይተካህም ለጠቢቡ ለአዋቂዉም ለታናሹ ለታላቁም ታስፈልገኛለህ (2x) ለታጀበው ለብቸኛውም ለእርሱሙ ሰው ለንጉሡም ታስፈልገኛለህ (2x) ማንም (3x) አይተካህም ምንም (3x) አይተካህም የሕይወት ምንጭ ነህ (2x) የሕይወት እንጀራ የሕይወት ውኃ ነህ የሕይወት ምንጭ ነህ