በንፁህ ልብና በንፁህ አንደበት ሰው ሁሉ ያክብርህ በአምልኮ ስግደት የተቀደሱ (3x) እጆች ይነሱ ለቅድስናህ ክብር ይሁን ክብር ይሁን (4x) ቀዱስ ነህ ቅዱስ አምላክ (4x) ጻድቅ ነህ ጻድቅ አምላክ (3x) ፍፁም ነህ ፍፁም አምላክ (3x) እንከን የለብህም (8x) ፍፁም ነህ ለዘለዓለም (8x) ሥምህ ሥራህ ቤትህ ሕዝብህ ቅዱስ ሃሳብ መንገድህ ፈቃድህ ፍርድህ ቅዱስ ቃልህ ተስፋህ ምሬት ስጦታህ ቅዱስ ዙፋን ማደሪያ በትረ-መንግሥትህ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር (4x) ቅዱስ እግዚአብሔር (4x) ስለ ቅድስናህ (3x) አምልኳችን ዛሬ ያርግ በዝማሬ