Song Lyrics

ሳላቋርጥ አመሰግንሃለሁኝ

Roman Lorenso
Geta Bicha Tamagn New
አዝ፦ ሳላቋርጥ አመሰግንሀለሁኝ አመሰግንሀለሁኝ (2x) ከአንተ ብዙ ብዙብዙ ተቀብያለሁኝ አመስግንሀለሁኝ ሁሉ ከአንተ ሁሉ በአንተ ሁሉ ደግሞ ለአንተ ነውና አሃ ይሄው ምሥጋና እንደ ወደድከኝ ወድጀሃለሁ ንጉሥ ሆይ ንገሥ ንገሥ አላለሁ እንዳከበርከኝ አከብርሃለሁ ባርኮቴ ሆይ እባርክሃለሁኝ (4x) አዝ፦ ሳላቋርጥ አመሰግንሀለሁኝ አመሰግንሀለሁኝ (2x) ከአንተ ብዙ ብዙብዙ ተቀብያለሁኝ አመስግንሀለሁኝ ሁሉ ከአንተ ሁሉ በአንተ ሁሉ ደግሞ ለአንተ ነውና አሃ ይሄው ምሥጋና እንዳልተቀበለ እንዴት እሆናለሁ ማዳንህን እኔ እኔ አይቻለሁ ባለውለታዬ ክበር እላለሁ አንተኑ ብቻ እባርክሃለሁኝ) (4x) አዝ፦ ሳላቋርጥ አመሰግንሀለሁኝ አመሰግንሀለሁኝ (2x) ከአንተ ብዙ ብዙብዙ ተቀብያለሁኝ አመስግንሀለሁኝ ሁሉ ከአንተ ሁሉ በአንተ ሁሉ ደግሞ ለአንተ ነውና አሃ ይሄው ምሥጋና ረዳቴ ሆይ እኔ ላንተ እዘምራለሁ ገና ለክብርህ ለክብርህሮጣ ለሁ ለጠላቴ ሽንፈት ድልን አውጃለሁ በምሥጋና አንተን እባርክሃለሁኝ (4x) አዝ፦ ሳላቋርጥ አመሰግንሀለሁኝ አመሰግንሀለሁኝ (2x) ከአንተ ብዙ ብዙብዙ ተቀብያለሁኝ አመስግንሀለሁኝ ሁሉ ከአንተ ሁሉ በአንተ ሁሉ ደግሞ ለአንተ ነውና አሃ ይሄው ምሥጋና ስላደረክልኝ ምን እመልሳለሁ ታምራትህ ብዙ ብዙ እኮ ነው በወንድሞች መካከል ስምን እጠራሃለሁ ኢኢየሱስ ሆይ እባርክሃለሁ (2x) አዝ፦ ሳላቋርጥ አመሰግንሀለሁኝ አመሰግንሀለሁኝ (2x) ከአንተ ብዙ ብዙብዙ ተቀብያለሁኝ አመስግንሀለሁኝ ሁሉ ከአንተ ሁሉ በአንተ ሁሉ ደግሞ ለአንተ ነውና አሃ ይሄው ምሥጋና
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection