Song Lyrics

ከማመልክህ

Roman Lorenso
Geta Bicha Tamagn New
አዝ፦ ከማመልክህ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ አላውቅም (አላውቅም) (2x) አምላኬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ጌታዬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ንጉሤ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ተስፋዬም አንተ ነህ ዘለዓለም አንተ አምላኬ ነህ መድኃኒቴ የምታመንብህ ረዳቴ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አልልም ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ አላውቅም (2x) አዝ፦ ከማመልክህ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ አላውቅም (አላውቅም) (2x) አምላኬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ጌታዬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ንጉሤ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ተስፋዬም አንተ ነህ ዘለዓለም በክንፎችህ ጥላ ደስ ይለኛልና አምባ መጠጊያዬም ሆነኸኛልና በአንተ ሆኜ እፍረት አግኝቻለሁ አምላኬ ሆይ እባርክሃለሁ (2x) አዝ፦ ከማመልክህ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ አላውቅም (አላውቅም) (2x) አምላኬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ጌታዬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ንጉሤ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ጋሻዬ አንተ ነህ ዘለዓለም ሳልናወጥ እኔ መቀመጤ ኤልሻዳይ በሆንከው በአንተ ነው ጌታዬ ለእኔ አንተ ንህ ከማንም ይልቅ ከአንተ በቀር ትምክህት ከእኔ ይራቅ (2x) አዝ፦ ከማመልክህ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ አላውቅም (አላውቅም) (2x) አምላኬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ጌታዬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ንጉሤ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ተስፋዬም አንተ ነህ ዘለዓለም በምህረትህ እንደ ንስር ተሸከምከኝ ስንቱን ውጣ ውረድ ጌታ አሳለፍከኝ ባገኘኝም በታላቅ መከራ ኃይል ሆንክልኝ አምላኬ እንዳልፈራ (2x) አዝ፦ ከማመልክህ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ አላውቅም (አላውቅም) (2x) አምላኬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ጌታዬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ንጉሤ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም) ተስፋዬም አንተ ነህ ዘለዓለም
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection