ለሚታመኑበት ተስፋ ላደረጉት በጊዜው ደርሶ ማሳረፍን ያውቃል እግዚአብሔር አይዋሽም ለቃሉ ይተጋል አዝ፦ ለእርሱ ክብር ይሁን ክብር ዘለዓለም (2x) እንደ እግዚአብሔር ያለ ከቶ ማንም የለም አሜን ክብር ይሁን ክብር ዘለዓለም (2x) ቢቆይ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ኦሆ ለልዑል እግዚአብሔር (2x) በሠማይ በምድር ክብር ይሁን ክብር (2x) አዝ፦ አሜን ክብር ይሁን ክብር ዘለዓለም (2x) እንደ እግዚአብሔር ያለ ከቶ ማንም የለም እሰይ ክብር ይሁን ክብር ዘለዓለም (2x) ቢቆይ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እንደ ትላንትናው ዛሬም ድንቅ ሊሰራ ኤልሻዳይ ነው እርሱ የሚያቅተው የለም ክንዱ አልደከመም ብርቱ ነው ዘለዓለም አዝ፦ ለእርሱ ክብር ይሁን ክብር ዘለዓለም (2x) እንደ እግዚአብሔር ያለ ከቶ ማንም የለም አሜን ክብር ይሁን ክብር ዘለዓለም (2x) ቢቆይ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ፅድቅን የሚወደው እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ፍርድንም አያዛባም ማዳላት አያውቅም ሚዛኑ ትክክል እርሱ አይሳሳትም አዝ፦ ለእርሱ ክብር ይሁን ክብር ዘለዓለም (2x) እንደ እግዚአብሔር ያለ ከቶ ማንም የለም አሜን ክብር ይሁን ክብር ዘለዓለም (2x) ቢቆይ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ኦሆ ለልዑል እግዚአብሔር (2x) በሠማይ በምድር ክብር ይሁን ክብር (2x) አዝ፦ አሜን ክብር ይሁን ክብር ዘለዓለም (2x) እንደ እግዚአብሔር ያለ ከቶ ማንም የለም እሰይ ክብር ይሁን ክብር ዘለዓለም (2x) ቢቆይ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም