Song Lyrics

ማንም የለም

Roman Lorenso
Geta Bicha Tamagn New
አዝ፦ ማንም የለም ከአንተ በቀር (2x) የውስጤን የልቤን የሚረዳ ሚያጽናና አንተ ብቻ የእኔ ጌታ ጋሻ ነህ መከታ አሃሃ አንተ ብቻ መጠለያ ጥላ ነህ ከለላ ሰውማ ሰው ነው ያው እንደተፈጥሮ ድጋፍን ረዳትን ፈላጊ ነው ምርኩዝን ስለዚህ ወደ አንተ መጠጋት ያዋጣል የታመነ አንተን ድል በድል ይሆናል አዝ፦ ማንም የለም ከአንተ በቀር (2x) የውስጤን የልቤን የሚረዳ ሚያጽናና አንተ ብቻ የእኔ ጌታ ጋሻ ነህ መከታ አሃሃ አንተ ብቻ መጠለያ ጥላ ነህ ከለላ ልብን ኩላሊትን ትመረምራለህ የሰውን ሁለንተና አንተ ብቻ ታውቃለህ በቅን የሚፈርድ አንደአንተ ማን አለ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ኤልሻዳይ ጌታ ነህ ጉልበቴ ዝማሬዬ ጌታዬ ኤሄሄ ጉልበቴ ዝማሬዬ የሱሴ አንተን ወዳ ትባርክሃለች ነፍሴ (2x) አዝ፦ ማንም የለም ከአንተ በቀር (2x) የውስጤን የልቤን የሚረዳ ሚያጽናና አንተ ብቻ የእኔ ጌታ ጋሻ ነህ መከታ አሃሃ አንተ ብቻ መጠለያ ጥላ ነህ ከለላ ቀን በደመና አምድ መምራትን ታውቃለህ ሌሊትም በእሳት ጌታ ትመራለህ ልዩ ነው ስራህ ግሩም ጥበቃህ ተመስገን ተባረክ ከፍ በል ልበልህ አዝ፦ ማንም የለም ከአንተ በቀር (2x) የውስጤን የልቤን የሚረዳ ሚያጽናና አንተ ብቻ የእኔ ጌታ ጋሻ ነህ መከታ አሃሃ አንተ ብቻ መጠለያ ጥላ ነህ ከለላ የምታስመካ ጌታ የምታኮራ ሆሆሆሆ የምታስመካ ጌታ የምታኮራ አሃ (2x) ጉልበቴ ዝማሬዬ ጌታዬ ጉልበቴ ዝማሬዬ የሱሴ አንተን ወዳ ትባርክሃለች ነፍሴ (2x) ጉልበቴ ዝማሬዬ ጌታዬ ጉልበቴ ዝማሬዬ የሱሴ አንተን ወዳ ትባርክሃለች ነፍሴ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection